News
  • ዉድ ተመልካቾቻችን በቅርብ ቀን የልደታ ክ/ከተማ ማህበራዊ፤ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታዎችን የሚዳስስ በተለይ የስራ እድል ፈጠራ ላይ ትኩረት የሚያደርግ ሳምንታዊ የአንድ ሰዓት ፕሮግራም የምንጀምር መሆኑን እያሳወቅን በአክብሮት እንድትጠብቁን እናሳስባለን ፡፡
  • 🌿🌼🌼 የወጣቶች የስራ ላይ ልምምድ ዉይይት ተደረገ።
  • የአንድ ማዕከል አገልግሎት ጣቢያዎች ተሰሚ እንድንሆን የማድረግ ተልዕኮ ያላቸው መሆኑ ተጠቆመ፡፡
  • 🏡 🌿 የልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ጽ/ቤት የ2016 በጀት አመት አንደኛ ሩብ አመት እቅድ ክናን ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አደረገ።
  • "በላባችን ኢትዮጲያን እናበለፅጋለን " አቶ ብርሀኑ ኤኬታ ።
  • "አምራችነት ከድህነት መላቀቂያ መንገዳችን ነው በመሆኑም አምራችነትን ባህል በማድረግ የዳበረ ኢኮኖሚን መፍጠር ያስፈልጋል" የልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር
  • በልደታ ክ/ከተማ ባለፉት 4 ወራቶች ለ4 ሺ 344 ዜጎች የስራ እድል መፍጠር ተችሏል ተባለ።