|
|
- በተከራየው የመስሪያ ቦታ በውሉ መሰረት በሙሉ ነጻነት የመጠቀም መብት፣
- ለመስሪያ ቦታው የግቢ ኮሚቴነት ዴሞክራሲያዊ በሆነ አግባብ የመመረጥ፣መምረጥ እና የተመረጡትንም ኃላፊነታቸውን በተገቢው ሳይወጡ ሲቀሩ የመሻር፣
- የጋራ መገልገያዎችን ከሌሎች ኢንተርኘራይዞች ጋር በኘሮግራምና ሥርዓት ባለው መንገድ መጠቀም፣
- የመስሪያ ቦታውን ከሚያስተዳድረው አካል አስፈላጊዉን መረጃና ድጋፍ ማግኘት፣
- በመስሪያ ቦታው ግቢ ውስጥ ኤግዚቢሽንና ባዛር ማዘጋጀት አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ከሚመለከተው አካልና ከኤጀንሲው ክፍለ ከተማ ጽ/ቤት ፈቃድ ሲያገኝ የማዘጋጀት መብት አላቸው፡፡
|
| | | |