





ዘይኑ ፣ መሀመድ እና ጓደኞቻቸዉ የቡና ማቀነባበር ህ/ሽ/ማ
የመስሪያ ቦታቸዉ በፎቶ በከፊል
በመስሪያ ቦታው እየሰሩ ያሉ ኢንተርፕራይዞች ፣ የመስሪያ ቦታቸዉ በፎቶ ፣ የኢንተርፕራይዙ አባላት ስም ዝርዝር ፣ የመስሪያ ቦታዉ ቁጥር ፣ የኪራይ ሁኔታ ፣ የኪራይ አከፋፈል ሁኔታ ፣ የቦታ ውል ፣ የቆይታ ጊዜ ፣ የስራ ሁኔታ ፣ ….
የመስሪያ ቦታቸዉ በፎቶ በከፊል
1. ዘይኑ ኢብራሂም
2. መሃመድ ሃሰን
3. አምርያ ጀማል
4. ተማም ኢብራሂም
5. ጀፋር መሃመድ
6. አብድረዛቅ ጀማል
7. ነስረዲን ስርጋፋ
8. ካሚል ሙላቱ
9. ሻፊ አህመድ
10. ኑሪያ ኢብራሂም
=> ሼድ
=> ልደ/10//ሼ/002
=> Ground floor
=> ላሜራ እና ብሎኬት
=> ፍቅር ለህፃናት
=> 120 ካሬ
=> 15 ብር
=> 1800 ብር (100%)
» በመጀመሪያ አመት 25%
» በሁለተኛዉ አመት 50%
» በሦስተኛዉ አመት 75%
» በአራተኛዉና በመጨረሻዉ አመት 100%
» ወንድ - 11
» ሴት -
» ድምር = 11
» ወንድ - 29
» ሴት -
» ድምር = 29
የተሸጋገረ ማህበር የወረደውን መመሪያ ያሟላ ወደ ውጭ ሀገር ኤክስፖርት ያደረገ በቋሚነት ለ11 ስራ አጥ ዜጎች እንዲሁም 29 ጊዛዊ በድምሩ 40 ስራ አጥ የስራ እድል የፈጠረ