እንኳን ወደ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ
የመስሪያ ቦታዎች ል/አስ/ጽ/ቤት
የኦንላይን አገልግሎት
በደህና መጡ | Welcome
ዘመናዊ የመስሪያ ቦታዎችን
በማልማት አቅርቦቱን እናፋጥናለን ፤
አስተዳደራዊ አሰራሩን እናዘምናለን !
የለሚ ኩራ ክ/ከ መስሪያ ቦታዎች ል/አስ/ጽ/ቤት
የኢንተርፕራዞችን እና ኢንዱስትሪዎች
ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት እናረጋግጣለን
መልካም አስተዳደርን እናሰፍናለን!
የለሚ ኩራ ክ/ከ መስሪያ ቦታዎች ል/አስ/ጽ/ቤት
ማምረት ትርፍማ ያደርጋል ፤
የሚያመርቱ እጆች
የኢትዮጰያ ትልቅ ተስፋዎች ናቸው!
የለሚ ኩራ ክ/ከ መስሪያ ቦታዎች ል/አስ/ጽ/ቤት
የኢንተርፕራዞችን እና ኢንዱስትሪዎችን
ተጠቃሚነት እናረጋግጣለን፡፡
ደረጃውን የጠበቀ የመስሪያ ቦታ ገንብተን
በማስተላለፍ ፈጣን አገልግሎትን እንሰጣለን!!

የመስሪያ ቦታዎች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የመስሪያ ቦታዎች ልማትና አስተዳደር ጽ/ቤት የጥቃቅን ፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት ዘርፍን መደገፍ ቁልፍና ወቅታዊ ተግባር መሆኑን በመገንዘቡ ለዘርፉ ከሚደረጉ ድጋፎች አንዱን የማምረቻ ፣ ማሣያ እና መሸጫ ማዕከላትን በመገንባት በዘርፉ ለተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች በዝቅተኛ ኪራይ በማስተላለፍ ያለባቸውን ከፍተኛ የመሥሪያ ቦታ እና የካፒታል እጥረት በመቅረፍ ላያ ይገኛል፡፡

ህንፃዎች

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ 3 የመስሪያ ህንፃዎች ይገኛሉ

ሼዶች

በክፍለ ከተማችን 355 የመስሪያ ሼዶች ይገኛሉ፡፡

ተለጣፊ ሱቆች

በክፍለ ከተማችን 75 ተለጣፊ ሱቆች ይገኛሉ፡፡

ባሶች

በክፍለ ከተማችን 17 የመሸጫ ባሶች ይገኛሉ፡፡

ወርክሾፖች

በክፍለ ከተማችን 17 ዎርክሾፖች ይገኛሉ

ኮንቲነሮች

በክፍለ ከተማችን 27 ኮንቲነሮች ይገኛሉ፡፡

የመንገድ ዳር ሱቆች

በለሚ ኩራ ክ/ከ 57 የመንገድ ዳር ሱቆች ይገኛሉ፡፡

የኮንዶሚኒየም ሱቆች

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ 283 የኮንዶሚኒየም ሱቆች ይገኛሉ፡፡

ቁጥራዊ መረጃዎች

በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የመስሪያ ቦታዎች ልማት እና አስተዳደር ጽ/ቤት የሚገኙ የመስሪያ ቦታዎች ብዛት ፣ ተጠቃሚ ኢንተርፕራይዞች/አንቀሳቃሾች እንዲሁም የመስሪያ ቦታው ስፋት በካሬ ድምር፡፡

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የሚገኙ የመስሪያ ቦታዎች ብዛት

በመስሪያ ቦታዎች ተጠቃሚ የሆኑ ኢንተርፕራይዞች

በመስሪያ ቦታዎች ተጠቃሚ የሆኑ አንቀሳቃሾች

አጠቃላይ የመስሪያ ቦታዎች ስፋት በካሬ

CONTACT US

If you have any question please do not hesitate to call or contact us. Our Address is around _________, Lemi Kura Subcity Administration Buildind 5th Floor, Addis Ababa, Ethiopia.

Phone: +251118134145
Email: 2022

Get Direction
FIND US

© 2024 Lemi Kura Working p/dev/Admin/Office. Designed by  Markos MG 0912689710.