የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ መስሪያ ቦታዎች ልማትና አስተዳደር ጽ/ቤት 💡

የከተማችንን ብሎም የክ/ከተማችን ነዋሪ ፈጣን፣ ተደራሽ እና ጥራት ያለው አገልግሎት የማግኘት መብት ያለው በመሆኑ ይህንን የህዝባችንን ፋላጎት ዕውን ከማድረግ አኳያ የአገልገሎት አሰጣጡን ቀልጣፋና ዘመናዊ ማድረግ...

የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ መስሪያ ቦታዎች ልማትና አስተዳደር ጽ/ቤት

የከተማችንን ብሎም የክ/ከተማችን ነዋሪ ፈጣን፣ ተደራሽ እና ጥራት ያለው አገልግሎት የማግኘት መብት ያለው በመሆኑ ይህንን የህዝባችንን ፋላጎት ዕውን ከማድረግ አኳያ የአገልገሎት አሰጣጡን ቀልጣፋና ዘመናዊ ማድረግ፣...

/      
በከተማችንን ብሎም በክ/ከተማችን የሚታየውን ድህነትና ስራ አጥነት ለመቀነስ ለአብዛኛው የሕብረተሰብ ክፍል በተለይም ሴቶችንና ወጣቶችን በጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ በማደራጀት የስራ እድል እየተፈጠረላቸዉ ይገኛል፡፡ ይሁን እንጂ በተለይ የማምረቻ፣ የመሸጫ እና የማሳያ ቦታ አቅርቦት በሚፈለገው ደረጃ እና ፍጥነት ለኢንተርፕራይዞች ማቅረብ አለመቻሉ እንዲሁም ተሰርተው የቀረቡ የመስሪያ ቦታዎች የሚገነቡባቸው ቦታዎች ምቹ አለመሆን፣ የግንባታ ጥራት መጓደልና መጓተት፤ መሰረተ ልማት ያልተሟላላቸው መሆናቸው ከዘርፉ የሚጠበቀውን ውጤት በሚፈለገው ደረጃ ማድረስ አልተቻለም፡፡
ስለሆነም በክፍለ ከተማው የሚታየውን የማምረቻ፣ማሳያ እና መሸጫ ቦታ ችግር ለመቅረፍ የተለያዩ መንግስታዊ ተቋማትን በማሳተፍ አስፈላጊውን ስትራቴጂ በመንደፍ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ይገኛል፡፡ የመስሪያ ቦታ ልማት እና አስተዳደር ጽ/ቤት የመስሪያ ቦታዎችን በማልማት እና በማስተዳደር በዘርፉ ያለውን የመስሪያ ቦታዎች ልማት እና አስተዳደር ችግሮች....
profile

ስለሆነም በክፍለ ከተማው የሚታየውን የማምረቻ፣ማሳያ እና መሸጫ ቦታ ችግር ለመቅረፍ የተለያዩ መንግስታዊ ተቋማትን በማሳተፍ አስፈላጊውን ስትራቴጂ በመንደፍ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ይገኛል፡፡ የመስሪያ ቦታ ልማት እና አስተዳደር ጽ/ቤት የመስሪያ ቦታዎችን በማልማት እና በማስተዳደር በዘርፉ ያለውን የመስሪያ ቦታዎች ልማት እና አስተዳደር ችግሮች...

News | ዜና | Oduu

ተጨማሪ ዜናዎችን ይመልከቱ  

ዋና ዋና አገልግሎቶች

የመስሪያ ቦታ የማስተላለፍ እና የውል አገልግሎት መስጠት፣
የመስሪያ ቦታዎች የሽግሽግ እና የዝውውር ስራ ማመቻቸት፣
የዕድሳት እና ጥገና አገልግሎት መስጠት ፣ መሰረተ ልማት ድጋፍ ማደረግ
የመስሪያ ቦታ የኪራይ አሰባሰብ ስርዓት አገልግሎት መስጠት፣
የመስሪያ ቦታ አካባቢዎች ውብ ፅዱ እና ምቹ እንዲሆኑ ድጋፍ ማደረግ፣
የመሰሪያ ቦታዎችን የአሰጣጥ የአጠቃቀምና የአስተዳደር ስራ ቁጥጥር ማደረግ፤

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የመስሪያ ቦታዎች ልማትና አስተዳደር ጽ/ቤት

በሀገር ደረጃ የተጀመረዉን ሪፎርም በማስረጽ የአገልግሎት አሰጠጡን ተደራሽ፣ ግልጽና ወጪ ቆጣቢ በማድረግ የጽ/ቤቱን ራዕይ እና ተልዕኮ ለማሳካት ዘመን የወለዳቸውን የቴክኖሎጂ ዉጤቶች አቀናጅቶ ውጤታማ ስራ ለማከናወን እየተደረገ ያለዉ እንቅስቃሴ ከመቼውም ጊዜ በላይ የተሻለ ነዉ፡፡

የስራ አካባቢን ሳቢ ፣ ፅዱና ምቹ ከማድረግ ጋር ተያይዞም በጽ/ቤቱ ለአገልግሎት አሰጣጥ ከፍተኛ ችግር ፈጥሮ የነበረውን የተከማቸ ፋይል በማንሳት ፤ የካይዘንን ፍልስፍና ተግባራዊ በማድረግ የፈጻሚውን አቀማመጥ በማስተካከል ችግር የነበረባቸውን የፈጻሚ ወንበሮች በመለወጥና በማደስ ቢሮውን የማሳመር ተሰርቷል፡፡

Visit our Web App

በለሚ ኩራ ክ/ከ የመስሪያ ቦታዎች ልማትና አስተዳደር ጽ/ቤት

ዉድ ደንበኞቻችን የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታትና የለውጥ ሥራዎችን ቀጣይነት ለማረጋገጥ የተቋሙን አገልግሎት አሰጣጥ ክትትልና ድጋፍ በማድረግ በብቃቱና እና በሥነ-ምግባሩ የተመሰገነ የሰው ኃይል እንዲመራ በማድረግ አገልግሎቶቻችንን እናሻሽል ዘንድ የእርሶ አስተያየት አስፈላጊ ነዉና እባክዎ የአገልግሎት እርካታ አስተያየት መስጫ ሳጥንን በመጫን አስተያየትዎን ይስጡን።

በተጨማሪም ስለሆነም ጽ/ቤቱ የሚሰጠው አገልግሎት ክፍለ ከተማውን የመስሪያ ቦታ የማልማት አቅምና የተገልጋይ ፍላጎትን መሰረት በማድረግ የመስሪያ ቦታ አቅርቦት በፍትሀዊነት ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ እና ኢኮኖሚዊ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የሚሰጡ አገልግሎት አይነቶች፣ አገልግሎቱ የሚሰጥበት ስታንዳርድ፣ አገልግሎቱ የሚሰጥበትን ቦታ እና ከተገልጋይ የሚጠበቁ ቅድመ ሁኔታዎችን በግልጽ በዝርዝር ማስቀመጥ አስፈላጊ በመሆኑ በዘመናዊ መልክ ተደራጅቶ ቀርቦላችኋል፡፡

CONTACT US

If you have any question please do not hesitate to call or contact us. Our Address is Ayat round about near allmart Supper market, Lemi Kura Subcity Administration Buildind 2nd Floor, Addis Ababa, Ethiopia.

Phone: +251929339403
Email: 2022

Get Direction
FIND US

© 2024 Lemi Kura Working Premises D/A/ Office. Designed by  Markos MG 0912689710.